የኔ ጤና - Yene Tena
የኔ ጤና - Yene Tena
  • 314
  • 24 524 238

Відео

Ethiopia | ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ ?በምርምር የተረጋገጠEthiopia | ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ ?በምርምር የተረጋገጠ
Ethiopia | ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ ?በምርምር የተረጋገጠ
Переглядів 28 тис.5 днів тому
ጤና አለምላሚ | በሽታ ቀልባሽ የሆኑትን እነዚህን አትክልቶች በየቀኑ እመገባለሁ እናተስ በምርምር የተረጋገጠ • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on th...
Ethiopia | በብዙ ሰዎች የማይታወቁ 6 የቡና ጤና አለምላሚነት | የቅርብ ጥናት ውጤትEthiopia | በብዙ ሰዎች የማይታወቁ 6 የቡና ጤና አለምላሚነት | የቅርብ ጥናት ውጤት
Ethiopia | በብዙ ሰዎች የማይታወቁ 6 የቡና ጤና አለምላሚነት | የቅርብ ጥናት ውጤት
Переглядів 42 тис.15 днів тому
በብዙ ሰዎች የማይታወቁ 6 የቡና ጤና አለምላሚነት የቅርብ ጥናት ውጤት • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam channel is for...
Ethiopian | በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለትEthiopian | በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለት
Ethiopian | በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለት
Переглядів 16 тис.21 день тому
በነዚህ ቀናቶች ብቻ ያድርጉት |ሴቶች በውሃ ፆም አስደናቂ ጤና ልምላሜ እና ሸንቀጥ ለማለት ፣ • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this UA-cam...
Ethiopia | ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምርEthiopia | ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምር
Ethiopia | ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምር
Переглядів 16 тис.Місяць тому
ከቫይታሚን ዲ ጋር የግድ መወሰድ ያለበት ቫይታሚን የቱ ነው| የጉንዮች ጠንቁን ጨርሶ ልማሶገድ |ፈዋሽነቱን የሚጨምር • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided ...
Ethiopia | ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce)Ethiopia | ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce)
Ethiopia | ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce)
Переглядів 18 тис.Місяць тому
ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce) if you want to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10 It has a 10% discount
Ethiopian | የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ማዘውተር የግድ ነውEthiopian | የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ማዘውተር የግድ ነው
Ethiopian | የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ማዘውተር የግድ ነው
Переглядів 40 тис.Місяць тому
የሾርባ ቅጠል( Parsley)|እጅግ የሚያስገርም የሚያሰኝ | 6 ፈዋሽና ጤና አለምላሚነት ማዘውተር የግድ ነው if you want to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10 It has a 10% discount • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕ...
Ethiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን | መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከልEthiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን | መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከል
Ethiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን | መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከል
Переглядів 50 тис.Місяць тому
Ethiopian |ቫይታሚኖችና ሚኒራሎች | ኢትዮጵያዊያን/ ኤርትራውያን |የግድ መወሰድ የሚገባቸው |የጤናን ቀውስ ለመከላከል • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content prov...
Ethiopia | ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !!በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግEthiopia | ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !!በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግ
Ethiopia | ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው እንደሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !!በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግ
Переглядів 17 тис.Місяць тому
ይህን አስገራሚ 6 የጤና ልምላሜ ካወቁ በውሃላ | ወስነው አሚያደርጉ እርግጠኛ ነኝ !! በፍጥነት ሸንቀጥ የሚያደርግ If you wants to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Discla...
Ethiopia | ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁEthiopia | ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁ
Ethiopia | ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁ
Переглядів 29 тис.Місяць тому
ዲያቤቲክ ፣ ዲያቤቲክስ ቦርደር ላይ ፣ ክብደት ለመቀነስ የሚፈልጉ | እነዚህን ፍራፍሬዎች ጨርሰው ከአፎ ያርቁ if you want to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10 It has a 10% discount • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕ...
Ethiopia | የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምናEthiopia | የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምና
Ethiopia | የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምና
Переглядів 13 тис.2 місяці тому
የፊንጢጣን ኪንታሮት/ቁስል (Hemorrhoids )እከወዲያኛው መገላገያ | በቤቶ በቀላሉ የሚደረግ ህክምና If you wants to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10. It has a 10% discount • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክ...
Ethiopia | ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆEthiopia | ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ
Ethiopia | ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ
Переглядів 20 тис.2 місяці тому
ገበያ ከቀረቡት ጤና አለምላሚ እና ጤና አቃዋሽ ወተቶችን አንዴት ልምረጥ ለምትሉ | ሙሉ መልሱ እነሆ How to Make Almond Milk: While you can easily purchase almond milk from the store, making it at home is also an option. Here's a simple recipe: Ingredients: 1 cup raw almonds 4 cups filtered water Optional: sweetener such as stevia or dates, vanilla extract Instructions: Soak the almonds in water overnight or for at least 6 hours. ...
Ethiopia| 5000 እርምጃ( 45 ደቂቃ) በቀን | ጤናዎን በ 6 መንገድ እስደናቂ ለውጥ | ካወቁ በውሃላ እደሚጀምሩ ምንም ጥርጥር የለኝም!Ethiopia| 5000 እርምጃ( 45 ደቂቃ) በቀን | ጤናዎን በ 6 መንገድ እስደናቂ ለውጥ | ካወቁ በውሃላ እደሚጀምሩ ምንም ጥርጥር የለኝም!
Ethiopia| 5000 እርምጃ( 45 ደቂቃ) በቀን | ጤናዎን በ 6 መንገድ እስደናቂ ለውጥ | ካወቁ በውሃላ እደሚጀምሩ ምንም ጥርጥር የለኝም!
Переглядів 19 тис.2 місяці тому
5000 እርምጃ( 45 ደቂቃ) በቀን | ጤናዎን በ 6 መንገድ እስደናቂ ለውጥ | ካወቁ በውሃላ እደሚጀምሩ ምንም ጥርጥር የለኝም! 5000 እርምጃ ለጤናዬ ዘመቻ ! ፕሮዳክቶችን መግዛት ለምትፈልጉ If you wants to buy the product follow the link 10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ") www.ethiomedicine.com/ Discount Code: Tena10. It has a 10% discount • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት ...
Ethiopia | ሰው በጤንነት እድሜ ጠግቦ መኖር  መቻሉን የሚያውቅበት ምልክት በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋገጠ| ከነመፍትሄውEthiopia | ሰው በጤንነት እድሜ ጠግቦ መኖር  መቻሉን የሚያውቅበት ምልክት በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋገጠ| ከነመፍትሄው
Ethiopia | ሰው በጤንነት እድሜ ጠግቦ መኖር መቻሉን የሚያውቅበት ምልክት በሳይንሳዊ ጥናት ተረጋገጠ| ከነመፍትሄው
Переглядів 10 тис.2 місяці тому
ቁጭ ብለው ያለው የልብ ትርታ መጠን የጤናዎን እና የልብን ጤንነት እደሚያሳይ በጥናት ተረጋገጠ ለጥንቃቄ ማወቅ የግድ ነው • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provid...
Ethiopia | ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃEthiopia | ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃ
Ethiopia | ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃ
Переглядів 11 тис.3 місяці тому
ኢተርሚተንት ፆም ( Intermittent Fasting ) 91 % ያክል የልብ በሽታ ስለማምጣቱ የወጣው ጥናት? | ሙሉ መረጃ DATA:ኢተእሚተንት ፆም ለልብ ጤነት የሚሰጠው አስገራሚ ጥቅሞች :ሳይንሳዊ መንገድ የተሰሩ ጥናቶች www.ncbi.nlm.nih.gov/pmc/articles/PMC10115489/ link.springer.com/article/10.1186/s12967-020-02687-0 www.frontiersin.org/articles/10.3389/fnut.2021.669325/full www.jacc.org/doi/full/10.1016/j.jaccao.2022.03.002 • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃ...
Ethiopia | ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃEthiopia | ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃ
Ethiopia | ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃ
Переглядів 29 тис.3 місяці тому
ልብ አታክ የሚያስከትለው ኮለስትሮል ከፍ ከማለት በላይ ሌላ ዋና ምክንያቱ በሳይንስ ተረጋገጠ | ሙሉ መረጃ • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on thi...

КОМЕНТАРІ

  • @tsigeredayohannes3468
    @tsigeredayohannes3468 2 години тому

    ሰላም ዶክተር ስለ ታይፕ ቱ ስኳር ህመም የሰራኃውን ቪዲዬ ዛሬ አየሁ ግን መጠየቅ የምፈልገው እኔ ታይፕ 2 ስኳር እንዳለብኝ ተነግሮኝ መድሀኒት ከመጀመሬ በፊት በምግብ ለማስተካከል እየሞከርኩ ነው ጥያቄዬ ኮኮናት ዱቄት እንደቂጣ መጠቀም፣ ፒነት በተር ለሰላጣ ድሬሲንግ መጠቀምና አጃ ዳቦ እና ገንፎ አድርጎ መጠቀም ለኔ ይፈቀዳል? አመሰግናለሁ።

  • @siyammohammed3392
    @siyammohammed3392 2 години тому

    Thank you doctor

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy 3 години тому

    እናመሰግናለን❤❤

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 5 годин тому

    ኧረ ደክተር በግል ፍልጌህ ነበር ፕሊስ ጥያቄ ነበር የግል ጥያቄ ነው በምን ላግኝግ

  • @wubalemdagnew8334
    @wubalemdagnew8334 5 годин тому

    thank you doctor

  • @Betelhem-p5l
    @Betelhem-p5l 6 годин тому

    Diggli.maaryami.kezibeshita.tixxbqni

  • @radyamusaamar5920
    @radyamusaamar5920 8 годин тому

    Bayer shed nfasu zgagne ahun bmen ywuta

  • @radyamusaamar5920
    @radyamusaamar5920 8 годин тому

    Menladrg

  • @radyamusaamar5920
    @radyamusaamar5920 8 годин тому

    Erport sword nfasu zgagne kza btam ammgnge nenladrg

  • @MarthaNessibu
    @MarthaNessibu 9 годин тому

    ዶክተር ዳንኤል እባክህ እኔ የባህል መደሐኒት ሰጠቀሞ ነበር ምንም ለውጥ የለውም ሰለዚህ በህክምና ለመገላገል ነው አድራሻህ የህክምናህ ቦታህ አሳውቀኝ እባክህ ዶክተር

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 12 годин тому

    ዶክተር እባክህ መልሥልኝ ከዚህበፊት ሀኪም ሂጄ ቪታሚን ዲ3 5 ፍሬ ለአድ ወር በሳምት 1 ፍሬ ተጠቅሜ ነበር እራሴ በጣም ያመኝ ነበር ከዛ ወድህ ለቆኛል ግን እግሬን መገጣጠማዬን ከዳሌ ጀምሮ በጣም ያመኛል እናም ከ Amazon ለይ ቪታሚን D እና ካልሼም ማግንዜም ዚክ የሚለውን ገዝቻለሁ ከቪታሚን D ጋር ይወሰዳል ወይሥ አይወሰድም እዳታልፈኝ አደራ እጠብቃለሁ

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 15 годин тому

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ 68 ኪሎ ነበርኩ አሁን ግን 54 ኪሎ ሆኝለሁ አንተ ባልከው መሰረት በአንድ ወር ውስጥ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meron1567
    @meron1567 День тому

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @Yuti-m6k
    @Yuti-m6k День тому

    በዛላይ ምንም ባደርግ ድርቀት አለቅ ብሎኛል😢

  • @Yuti-m6k
    @Yuti-m6k День тому

    እኔ ራሱ በጣም ስቃይ ላይ ነኝ በወሊድ ምክንያት ነው እና ከዛ ቡሀላ ይሀው 7ወሬ ነው እስካሁን ያመኛል በጣም ስቃይ አለው

  • @lemmaatnafwork329
    @lemmaatnafwork329 День тому

    ኬል በኛ አገር ምንዓይነቱ ጎመን ነው?

  • @Marim-h9f
    @Marim-h9f День тому

    በጣምእሚያቃጥልየጨጋራህመምአለብ

  • @tsehayteklu9871
    @tsehayteklu9871 День тому

    ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ አመሰግናለሁ ።

  • @HiwotGetachew-vy5oi
    @HiwotGetachew-vy5oi День тому

    God blsu my brother

  • @HiwotGetachew-vy5oi
    @HiwotGetachew-vy5oi День тому

    Esatefalehu england melak tochilalachihu wey ?

  • @cherinetmolbiko6375
    @cherinetmolbiko6375 День тому

    ተባረክ በጣም ጠቃሚ ስለሆና ቀጥልባት

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r День тому

    ተባረክልኝ ዶ/ር በጣም ነው የጠቀምከን ❤❤❤

  • @Akusumawitkidagitewelde
    @Akusumawitkidagitewelde День тому

    thank you

  • @meryaliyu9173
    @meryaliyu9173 День тому

    Enamsgenalen doctor 🙏

  • @almazendailalu8294
    @almazendailalu8294 День тому

    ውድ ዶ/ር ጌታ ይባርክህ ። ወገንህን ለመርዳት እያደረግህ ያለው ጥረትና ድካም እጅግ የሚገርም ነው። አንተና ዘርህ ይባረክ። ይህን ዕውቀትና ብርታት የሰጠህ አምላክ ይባረክ።

  • @woleali755
    @woleali755 День тому

    make it short ur expelanation

  • @NardosMerga-p9l
    @NardosMerga-p9l День тому

    Mefite Mindenew

  • @marthahaile8058
    @marthahaile8058 2 дні тому

    Good job 👍

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 2 дні тому

    Relay God bless you This product do you have any stores How a bout your product always I am praying Thanks God for give you good health and great minds 🙏

  • @user-hu1uw2xk7i
    @user-hu1uw2xk7i 2 дні тому

    እናመሠግናለን

  • @gjgiv6227
    @gjgiv6227 2 дні тому

    እስቃያለሁ ስንት አመቴ😢😢

  • @mimmitassew7256
    @mimmitassew7256 2 дні тому

    Tebark Dr Danel Yohans

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому

    God Bless You Dr. D. Yohanes for taking care & advising us on our Health! What we eat helps lot!!!

  • @woleali755
    @woleali755 2 дні тому

    አጠር አርኀው

  • @Tehayejovani
    @Tehayejovani 2 дні тому

    10 Q

  • @user-tm3qi3he3p
    @user-tm3qi3he3p 3 дні тому

    ግን ጠያቄ አለኝ በጨጓር ህመም ምክንያት የትንፋሽ ማጠር ያጋጥማል ዉይ እኔ ትንፋሽ ያጥረኛል ስጠይቅ ጨጓራዉ ነዉ ይሉኛል ዶክተሩቹ

  • @user-tm3qi3he3p
    @user-tm3qi3he3p 3 дні тому

    እናመሰግናለን

  • @PeterDemerjian-pp8ph
    @PeterDemerjian-pp8ph 3 дні тому

    Batm amshnalhiu

  • @Mariampet78
    @Mariampet78 3 дні тому

    Yemjnrya gzye nw bzhe bshta seyaz btam keva nw

  • @newethiopia1025
    @newethiopia1025 3 дні тому

    Wow congratulations good job

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 3 дні тому

    thank you very much

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 дні тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል : እውቀትህን ስለምታጋራን ስለምታስተምረን::

  • @laurascmidtz6605
    @laurascmidtz6605 3 дні тому

    የኔ ይልብ ምት ከዘጠና በላይ ነው የት ቢሔድ እባክህ ጠቁመኝ ትንፋሽ ማ ጠርም

  • @user-uq3pp9yj4s
    @user-uq3pp9yj4s 3 дні тому

    ፕሮዳክቶቹን ኢትዬጵያ ውስጥ የትኛው የገበያ መአከል እናገኛለን

  • @ss-yl9cc
    @ss-yl9cc 3 дні тому

    ፌጦ

  • @ss-yl9cc
    @ss-yl9cc 3 дні тому

    የመጨረሻው በአማርኛ ፌጦ ነው የሚባለው ❤

  • @yemisrachbirhane5039
    @yemisrachbirhane5039 3 дні тому

    10q